በኢትዮጵያ የኳታር አምባሳደርና በአፍሪካ ህብረት የሀገሪቷ ተወካይ የሆኑት የተከበሩ ሀማድ መሀመድ አልዶሳሪ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት የሆኑት የተከበሩ ሼክ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ ጋር ተገናኝተው የጋራ በሆኑ ጉዳዮችና ማጠናከር የሚቻልባችዉ መንገዶች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።