ከኳታር ፈንድ ለልማት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ የኳታር ኤምባሲ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የ"ኢፍጣር ሳኢም" ቅርጫቶችን ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች አበረከቱ።17 أبريل 2023
የኳታር አምባሳደር በኢትዮጵያና በአፍሪካ ህብረት ተወካይ የሆኑት የተከበሩ ሀማድ አልዶሳሪ፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት የሆኑትን የተከበሩ 12 أبريل 2023
በኢትዮጵያ የኳታር አምባሳደርና በአፍሪካ ህብረት የሀገሪቷ ተወካይ የሆኑት የተከበሩ ሀማድ መሀመድ አልዶሳሪ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት የሆኑት የተከበሩ ሼክ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ ጋር ተገናኝተው የጋራ በሆኑ ጉዳዮችና ማጠናከር የሚቻልባችዉ መንገዶች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።07 أبريل 2023
በኢፌዲሪ የኳታር አምባሳደርና በአፍሪካ ህብረት የኳታር ተወካይ ክቡር ሀማድ ቢን መሀመድ አል ዶሳሪ፣ በሳውዲ አረቢያ ኤምባሲ በተካሄደው የሁለቱ ቅዱስ መስጂዶች የበላይ ጠባቂ የቴምርና የቁርዓን ስጦታዎች ምረቃ ላይ ተሳትፈዋል።05 أبريل 2023
በኢፌዴሪ የኳታር ኤምባሲ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም ምኞቱን እየገለፀ፤ አላህ የተቀደሰው የረመዳን ወር ፀሎታችንን እንዲቀበለንና የበረከት ወር ያደርግልን ዘንድ ምኞታችንን እንገልፃለን።21 مارس 2023
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የኳታር ኤምባሲ ለ127ኛው የአድዋ ድል በዓል መልካም ምኞቱን ለኢትዮጵያ መንግስትና ለመላው ህዝብ እየገለጸ፣ ለመጭው ጊዜ እድገትና ብልፅግናን ይመኛል።01 مارس 2023
የተከበሩ ሱልጣን ቢን ሳድ አል-ሙራይኪ - የኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ፣ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር የተከበሩ ሙሳ ፋኪ ማህማት ጋር በ36ኛው የመሪዎች ጉባኤ መክፈቻ ጎንዮሽ ዛሬ በአዲስ አበባ ተገናኝተዋል።18 فبراير 2023
የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር የተከበሩ ዶክተር አብይ አህመድ አሊ የኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ የተከበሩ ሱልጣን ቢን ሳድ አል-ሙራይኪ18 فبراير 2023
የተከበሩ ሱልጣን ቢን ሳድ አል-ሞራኪ - የኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከተከበሩ ዶ/ር ማማዱ ታንጋራ - በጋምቢያ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ፣ አለም አቀፍ ትብብር እና የጋምቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር16 فبراير 2023
የተከበሩ ሶልታን ቢን ሳዐድ አልሞራኪ - የኳታር የአገሪቷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ የአፍሪካ ህብረት 36ኛውን የመሪዎች ጉባኤ መክፈቻ ላይ ለመገኘት አዲስ አበባ ባደረጉት ጉብኝት ወቅት ከተከበሩ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ - የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተገናኝተዋል።15 فبراير 2023