ብሔራዊ በዓላት


ኤምባሲው በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት(ቅዳሜ እና እሁድ)እና በኳታር መንግስትና በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ብሔራዊ በዓላት ዝግ መሆን ያሳውቃል።

 

የኳታር ብሔራዊ በዓላት

  • ፌብራሪ 11 - ብሔራዊ የስፖርት ቀን
  • ዲሰምበር 18 - ብሔራዊ ቀን
  • ሸዋል 1 ኢድ አል-ፈጥር*
  • አልሂጃ 10 ኢድ አል-አድ*

     

    * እኚህ በዓላት በአውሮፓውያንም ሆነ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ይለዋወጣሉ።

    የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ብሔራዊ በዓላት

  • ታህሳስ 28 - ገና
  • ጥር 11 - ጥምቀት
  • የካቲት 23 - የአድዋ ድል
  • ሚያዝያ 9 - ስቅለት
  • ሚያዝያ 11   -  ትንሳዔ
  • ሚያዝያ 23  -  የሠራተኞት ቀን
  • ሚያዝያ 27  -  የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን
  • ግንቦት 20   -  ግንቦት 20 የደርግ ስረዓት የወደቀበት ቀን
  • መስከረም 1  -  እንቁጣጣሽ
  • መስከረም 17 - መስቀል
  • ጥቅምት 29  - የነቢዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ)መውሊድ