ቱሪዝም


የጉዞ ጥቆማ

የኳታር ዜጎች ለኢ-ቪዛ በሚከተለው ድረ ገጽ ማመልከት: https://www.evisa.gov.et

  • የሚመጡ ቱሪስቶች ሁሉ ለቢጫ ወባ ክትባት ትክክለኛ የምስክር ወረቀት መያዝ አለባቸው
  • ቱሪስት ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ እንደደረሰ የያዘውን የውጭ ገንዘብ ምንዛሬ እዛው ማሳወቅ አለበት። መጠኑ ላይ ገደብ የለም።
  • ጥቂት ሆቴሎች እና ምግብ ቤቶች የብድር ካርዶችን ያስተናግዳሉ፣ ስለሆነም ቱሪስቶች ሌሎች የክፍያ መንገዶች (ተጓዥነታቸውንች የሚረጋግጡ ሰነዶች) እና የአካባቢውን ገንዘብ በብቃት እንዲያገኙ ይመከራል።
ስለ ቱሪዝም መስህቦች ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እባክዎን የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ኦፊሴላዊ ድረ ገጽ ይጎብኙ፡- http://www.moct.gov.et