የቆንስላ አገልግሎቶች

Citizen Services

يتم استصدار الجوازات للمواطنين القطريين بالخارج بسبب انتهاء الصلاحية أو التلف.

المستفيدون من الخدمة:

المواطنين المبتعثين للعلاج أو للدراسة .. أما بالنسبة للمواطنين المقيمين خارج الدولة يتطلب وجود موافقة مسبقة.

إجراءات الخدمة:

يتم إرسال جواز السفر المنتهي الصلاحية أو التالف بالبريد السياسي للإدارة القنصلية وتتلقى البعثة جواز السفر الجديد ومعه الجواز القديم ويتم تسليمهما للمواطن .

الشروط والمتطلبات :

1ـ تعبئة استمارة جواز سفر جديد والتوقيع عليها من قبل صاحب العلاقة وللقصر يوقع عليها ولي الأمر ، بالإضافة إلى وضع ختم البعثة وتوقيع المسؤول القنصلي .

2ـ إرفاق أصل جواز السفر.

3ـ إرفاق عدد (2) صورة شخصية بخلفية رمادية بمقاس ( 4.8x3.5 ).

رسوم الخدمة :

(100) ريال قطري لإصدار الجواز منتهي الصلاحية

(400) ريال قطري لإصدار الجواز بدل فاقد/تالف

يتم استصدار تذاكر مرور للمواطنين القطريين بالخارج بسبب فقدانهم لجوازات سفرهم.

        المستفيدون من الخدمة :

        المواطنين القطريين في الخارج .

        إجراءات الخدمة:

  • تقوم بعثة دولة قطر في الخارج بمخاطبة إدارة الجنسية ووثائق السفر بوزارة الداخلية مباشرةً وبعد تلقيها الرد يتم إصدار تذكرة المرور ويدون بها مرجع الموافقة.
  • مدة صلاحية تذكرة المرور ثلاثة أشهر من تاريخه.
  • صالحة لسفرة واحدة إلى دولة قطر فقط.

        الشروط والمتطلبات:

1ـ تقديم بلاغ عن فقدان جواز السفر بالخارج من أقرب مركز شرطة .

2ـ صورة من جواز السفر أو البطاقة الشخصية موضحاً بها الرقم الشخصي.

3ـ عدد (2) صور شخصية.

رسوم الخدمة:

(50) ريال قطري

يتم استصدار تذكرة مرور للأطفال القطريين بالخارج حديثي الولادة.

        المستفيدون من الخدمة :

        أبناء المواطنين القطريين حديثي الولادة .

   إجراءات الخدمة :

  • تقوم بعثة دولة قطر في الخارج بمخاطبة إدارة الجنسية ووثائق السفر بوزارة الداخلية مباشرةً وبعد تلقيها الموافقة يتم إصدار تذكرة المرور ويدون بها مرجع الموافقة.
  • مدة صلاحية تذكرة المرور ثلاثة أشهر من تاريخه.
  • صالحة لسفرة واحدة ولدولة قطر فقط.

      الشروط والمتطلبات :

1ـ صورة من جواز السفر أو البطاقة الشخصية للوالدين موضحاً بهما الرقم الشخصي.

2ـ صورة من شهادة الميلاد مصادق عليها من الجهات الرسمية والبعثة.

3ـ عدد (2) صور شخصية.

رسوم الخدمة:

(50) ريال قطري

The mission of the State of Qatar can issue a general or private authorization.

  Beneficiaries of the service:

            Qatari citizens living abroad permanently or temporarily.

            Service Procedures:

  • Requires the citizen to attend personally to the consular official.
  • Print the information of the authorization on mission’s headed-paper.

            Terms and requirements:

  1. An authorization application is to be submitted to the Head of Mission after ensuring the validity of the information and that the applicant is in a normal state of mind.
  2. Elderly people and persons with special needs are exempted from appearing before the mission, instead the mission itself will visit them to complete procedures.
  3. A copy of the passport or identity card showing the their numbers should be attached with the application.

Service fees:

 (20) Qatari Riyals.

This certificate  can be issued to Qatari citizens upon request.

            Beneficiaries of the service:

Qatari citizens abroad, travelling for study or medical  treatment or other purposes. 

            Service Procedures:

  • The Qatari citizen fills an application requesting the issuance of such certificate , addressed to the Head of Mission stating the reasons for residing outside the country.

            Terms and requirements::

  1. A copy of the passport or identity card should be attached with the application.
  2. Provide a prove for residing outside the country, in case of travelling for medical treatment or study.

Service fees:

(20) Qatari riyals

Transporting dead bodies of Qatari citizens back to the State of Qatar.

Beneficiaries of this service:

Deceased Qatari citizens outside the State of Qatar.

Service Procedures:

  • Relative of the deceased should notify the mission of the State of Qatar on the death of the citizen.
  • The mission will take necessary actions to transport the body to the State of Qatar.
  • Original passport and validated documents relating to his death should be submitted to the mission.
  • Notify the Department of Consular Affairs about the Date and time of sending the body to make arrangement with the airport.

Terms and requirements::

  • The mission is to send by mail documents related to the deceased consisting of:
  • A copy of the passport.
  • A copy of the death certificate.
  • A copy of the post-mortem report (and any other documents).

ቪዛዎች

የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች

ኦፊሳላዊ ልዑካን ቡድኖች

ስለ አገልግሎቱ ማብራሪያ:

የቪሳ አገልግሎቱ የሚሰጠው ለኦፊሳላዊ ልዑካን ቡድኖች (ቪዛ የማያስፈልጋቸው አካላት በቀር) ከአሚሩ ጽ/ት፤ ውጭ ጉዳይ ሚ/ር፤ ከተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ፤ ድርጅቶች እና የመንግስት መስሪያ ቤቶች ሀላፊዎች ጋር ለመገናኘት ወይም በጉባኤዎች ላይ እንዲሳተፉ ከሚኒስቴር መስሪያ ቤት፤ ከድርጅቶች እና ከመንግስት መስሪያ ቤቶች ጥሪ ከተደረገላቸው ነው።

ቅድመ ሁኔታዎች እና መስፈርቶች፡

ሁሉንም መረጃዎች ያሟላ የቪዛ ማመልከቻ ቅጽ ያስገቡ።

የአገልግሎት ጊዜ ከስድስት ወራት በታች ያልሆነ ፓስፖርት ያስገቡ።

የባለ ጉዳዩ ሁለት ጉርድ ፎቶግራፎች።

የባለጉዳዩ መረጃ ወደ ኮምፕዩተር ሲስተም ከገባ በኋላ በ(24) ሰዓታት ውስጥ ለማንኛዉም ሀገር ዜጋ ይሰጣል፡፡

ይህ ቪዛ የሚያገለግለው ከተሰጠበት ቀን(ሶስት ወር )ነው ፣ እናም የዚህ ቪዛ ባለቤት የአገልግሎት ጊዜው ከማለቁ በፊት ወደ ሀገሪቱ መግባት አለበት።

የቪዛው ባለቤት ከገባበት ቀን አንስቶ ለአንድ ወር ያህል በአገሪቱ ውስጥ እንዲቆይ ተፈቅዶለታል ፡፡

ይህ ቪዛ ለተመሳሳይ እና ላልተወሰነ ጊዜ ሊራዘም ይችላል። 

ኦፊሴላዊ የቪዛ ክፍያ

ነፃ  ክፍያ

የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች:

ነጋዴዎች፣ የታወቁ የንግድ ሰዎች

የአገልግሎት መግለጫ:

ወደ ካታር ለመግባት ነጋዴዎችን እና የታወቁ ባለ ሀብቶች የንግድ ቪዛ ለመስጠት ያለመ አገልግሎት ሲሆን በአገራቸው እና በኳታር መካከል ኢንቨስትመንቶችን ለማጎልበት እና ለማጠናከር የሚቻልባቸውን መንገዶችን ለማመቻቸት ያለመ አገልግሎት ነው፡፡

መስፈርቶች እና ግዴታዎች:

ነጋዴዎች በአምባሳደሩ ወይም በቆንስላው ሀላፊ የሚታወቁ ካልሆኑ  ነጋዴ ስለ መሆናቸው የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው ፡፡

የባለጉዳዩ መረጃ ወደ ኮምፕዩተር ሲስተም ከገባ በኋላ በ(24) ሰዓታት ውስጥ ለማንኛዉም ሀገር ዜጋ ይሰጣል፡፡

ሁሉንም መረጃዎች ያሟላ የቪዛ ማመልከቻ ቅጽ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

የአገልግሎት ጊዜ ከስድስት ወራት በታች ያልሆነ ፓስፖርት ያስገቡ።

የባለ ጉዳዩ ሁለት ጉርድ ፎቶግራፎች

ይህ ቪዛ የሚያገለግለው ከተሰጠበት ቀን(ሶስት ወር )ነው ፣ የቪዛው ባለቤት የአገልግሎት ጊዜው ከማለቁ በፊት ወደ ሀገሪቱ መግባት አለበት።

የቪዛው ባለቤት ከገባበት ቀን አንስቶ ለአንድ ወር ያህል በአገሪቱ ውስጥ እንዲቆይ ተፈቅዶለታል ፡፡

ይህ ቪዛ ለተመሳሳይ ጊዜ ያህል እና ቢበዛ ደግሞ ለሦስት ወር ሊራዘም የሚችል ነው። 

የንግድ ቪዛ ክፍያ

የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች

ቱሪስቶች

የአገልግሎት መግለጫ

ለቱሪዝም ዓላማ ሀገሪቱን መጎብኘት ለሚፈልጉ የሀገሪቱን ታሪካዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ባህላዊ እና ማህበራዊ መስቦችን ለማወቅ የቱሪስት ቪዛ ለመስጠት ያለመ አገልግሎት ነው ፡፡

መስፈርቶች እና ግዴታዎች:

ባለጉዳዮች ለሦስት ወራት የባንክ ስቴትመንት እንዲያቀርቡ የሚጠበቅባቸው ሲሆን በሂሳባቸው ያለው የብር መጠን ከ (5000) አምስት ሺህ የኳታር ሪያል ማነስ የለበትም፣ በአምባሳደሩ ወይም በቆንስላው ሀላፊ የገንዘብ አቅም አላቸው ተብለው የሚታወቁ ሰዎች ይህን ቅድመ ሁኔታ ማሟላት አይጠበቅባቸዉም፡፡

ባለጉዳዮች በኳታር በባለ አምስት ወይም ባለ አራት ኮከብ ሆቴል ውስጥ የቦታ ማስያዣ(reservation)እንዲኖራቸው ይመከራል ፡፡

ከተሟላ መረጃዎች ጋር የቪዛ ማመልከቻ ቅጽ ያስገቡ።

የአገልግሎት ጊዜ ከስድስት ወራት በታች ያልሆነ ፓስፖርት ያስገቡ።

የባለ ጉዳዩ ሁለት ጉርድ ፎቶግራፎች።

የባለጉዳዩ መረጃ ወደ ኮምፕዩተር ሲስተም ከገባ በኋላ በ(24) ሰዓታት ውስጥ ለማንኛዉም ሀገር ዜጋ ይሰጣል፡፡

ይህ ቪዛ የሚያገለግለው ከተሰጠበት ቀን(ሶስት ወር )ነው ፣ የቪዛው ባለቤት የአገልግሎት ጊዜው ከማለቁ በፊት ወደ ሀገሪቱ መግባት አለበት።

የቪዛው ባለቤት ወደ ሀገሪቱ ከገባበት ቀን ጀምሮ ለአንድ ወር ያህል እንዲቆይ ይፈቀድለታል።

ይህ ቪዛ መራዘም አይችልም

የቱሪስት ቪዛ ክፍያ:

100 የኳታር ሪያል

Beneficiaries of this service:

GCC residents. 

Service Description:

The Service is to provide GCC residents with approved professions a visit visa to enter Qatar. 

Terms and requirements:

  • Applicants should provide a GCC residentship valid for six months ( three months minimum) .
  • Submit visa application attaching all required documents.
  • Submit –along with the application- applicant passport valid for not less than six months.
  • Two photos of the applicant.
  • The visa is issued for all nationalities immediately after data entry in the automated system.
  • The visa is valid for three months from the date of issuance, the visa holder should enter the country before the end of the validity period.
  • The visa holder can stay in the country for a period of one month from the date of entry.
  • This visa can be extended for a period of three months.

Visa fees:

100 QR.

Beneficiaries of this service:

Companions of GCC citizens such as maids, drivers and baby-sitters. 

Service Description:

The Service is to provide an entry visa for the companions of GCC citizens to visit the country with their sponsors.

Terms and requirements:

  • Applicants should provide a GCC residentship valid for six months (three months minimum) for the companions of GCC citizens such as maids, drivers and baby-sitters (under the sponsorship of the gulf citizen) .
  • Submit visa application attaching all required documents.
  • Submit –along with the application- applicant passport valid for not less than six months.
  • Two photos of the applicant.
  • The visa is issued for all nationalities immediately after data entry in the automated system.
  • The visa is valid for three months from the date of issuance, the visa holder should enter the country before the end of the validity period.
  • The visa holder can stay in the country for a period of one month from the date of entry.
  • This visa can be extended for a similar period (three months maximum).

Visa fees:

100 QR.

የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች:

ትራንዚት መንገደኞች

የአገልግሎት መግለጫ :

አገልግሎቱ ወደ ኳታር ግዛት በቀጥታ ለሚገቡ የትራንዚት ተጓዦች ለሁለት ቀናት የሚቆይ የትራንዚት ቪዛ ለመስጠት ያለመ አገልግሎት ነው፡፡

መስፈርቶች እና ግዴታዎች:

የኮኔክሽን በረራ ያላቸዉን ተሳፋሪዎችን አይመለከትም (የመግቢያ ቪዛ ስለማያስፈልጋቸው) በአየር መንገዱ ሀላፊነት ወደ አገር እንዲገቡ የሚፈቀድላቸው ሲሆን ቀጣዩ በረራቸዉን ለማከናወን ቀደም ሲል በተያዘው የበረራ መርሃግብር መሠረት ከ 6 ሰዓታት በላይ የቆይታ ጊዜ በኋላ ይሆናል፡፡

የባለጉዳዩ መረጃ ወደ ኮምፕዩተር ሲስተም ከገባበት ጊዜ አንስቶ በ(አጭር) ጊዜ ውስጥ ለማንኛዉም ሀገር ዜጋ ይሰጣል፡፡

ሁሉንም መረጃዎች ያሟላ የቪዛ ማመልከቻ ቅጽ ያስገቡ።

የአገልግሎት ጊዜ ከስድስት ወራት በታች ያልሆነ ፓስፖርት ያስገቡ።

የባለ ጉዳዩ ሁለት ጉርድ ፎቶግራፎች።

ይህ ቪዛ የሚያገለግለው (አንድ ወር )ነው ፣ እናም የዚህ ቪዛ ባለቤት የአገልግሎት ጊዜው ከማለቁ በፊት ወደ ሀገሪቱ መግባት አለበት።

የቪዛው ባለቤት ከገባበት ቀን አንስቶ ለሁለት ያህል በአገሪቱ ውስጥ እንዲቆይ ይፈቀድለታል ፡፡

ይህ ቪዛ ሊራዘም የሚችል አይደለም። 

የትራንዚት ቪዛ ክፍያዎች.

Beneficiaries of this service:

Residents of the 33 approved countries. 

Service Description:

The Service is to provide residents of the 33 approved countries with an entry visa to visit Qatar first and then visit Oman.

Terms and requirements:

  • Applicants should provide a bank statement for the previous three months, showing a minimum balance of 5,000 QR, financially capable applicants known by the mission, are exempted from this condition.
  • Submit visa application attaching all required documents.
  • Submit –along with the application- applicant passport valid for not less than six months.
  • Two photos of the applicant.
  • The visa is issued for residents of the 33 approved countries immediately after data entry in the automated system.
  • The visa is valid for (1) one month from the date of issuance, the visa holder should enter the country before the end of the validity period.
  • The visa holder can stay in the country for a period of (1) one month from the date of entry.
  • This visa cannot be extended.

Visa fees:

100 QR.

Beneficiaries of this service:

The nationals of Turkey, Poland, Hungary and Cyprus. 

Service Description:

This service enables the nationals of Turkey, Poland, Hungary and Cyprus to obtain an immediate tourist visa to enter the State of Qatar.

Terms and requirements:

  • Applicants should provide a bank statement for the previous three months, showing a minimum balance of 5,000 QR, financially capable applicants known by the mission, are exempted from this condition.
  • Submit visa application attaching all required documents.
  • Submit –along with the application- applicant passport valid for not less than six months.
  • Two photos of the applicant.
  • The visa is issued for the nationals of Turkey, Poland, Hungary and Cyprus immediately after data entry in the automated system.
  • The visa is valid for (1) one month from the date of issuance, the visa holder should enter the country before the end of the validity period.
  • The visa holder can stay in the country for a period of (1) one month from the date of entry.
  • This visa cannot be extended.

Visa fees:

100 QR.

የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች:

የሁሉም ሀገር ዜጎች

የአገልግሎት መግለጫ :

ወደ አገሪቱ ለመግባት ከጂሲሲ አገራት ዜጎች በስተቀር ለሁሉም ሀገራት ዜጎች የጉብኝት ቪዛ ለመስጠት ያለመ አገልግሎት ነው ፡፡

መስፈርቶች እና ግዴታዎች:

ሁሉንም መረጃዎች ያሟላ የቪዛ ማመልከቻ ቅጽ ያስገቡ።

የአገልግሎት ጊዜ ከስድስት ወራት በታች ያልሆነ ፓስፖርት ያስገቡ።

የባለ ጉዳዩ ሁለት ጉርድ ፎቶግራፎች።

ከጂሲሲ ሀገራት ዜጎች በቀር ለሁሉም አለም ሀገራት ዜጎች የሚሰጥ ነው።

ይህ ቪዛ የሚያገለግለው ከተሰጠበት ቀን(ሶስት ወር )ነው ፣ የቪዛው ባለቤት የአገልግሎት ጊዜው ከማለቁ በፊት ወደ ሀገሪቱ መግባት አለበት።

የቪዛው ባለቤት ከገባበት ቀን አንስቶ ለአንድ ወር ያህል በአገሪቱ ውስጥ እንዲቆይ ይፈቀድለታል ፡፡

ይህ ቪዛ ለተመሳሳይ ጊዜ ያህል እና ቢበዛ ደግሞ ለስድስት ወር ሊራዘም የሚችል ነው። 

የጉብኝት ቪዛ ክፍያ:

በየወሩ 200 የኳታር ሪያል 

አገልግሎቱ ተጠቃሚዎች:

የሁሉም ሀገር ዜጎች

የአገልግሎት መግለጫ :

ቀደም ሲል ከዜጎች፣ የወደቦች እና የውጭ ዜጎች ጉዳይ  ዋና ዳይሬክተር ወደ ሀገር እንዲገቡ የኤሌክትሮኒክ ቪዛ ለተሰጣቸው የተወሰኑ ሰዎች አገልግሎት ለመስጠት ያለመ ነው ፡፡

መስፈርቶች እና ግዴታዎች:

ቀደም ሲል ከኢሚግሬሽን ፣ የወደቦች እና የውጭ ዜጎች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት የኤሌክትሮኒክ ቪዛ የተሰጣቸው ሰዎች በውጭ የሚገኙ የኳታር ኤምባሲዎችን እና ቆንስላዎችን በመጎብኘት በፓስፖርታቸው ላይ ቪዛ እንዲያስመቱ ይገደዳሉ፡፡

ሁሉንም መረጃዎች ያሟላ የቪዛ ማመልከቻ ቅጽ ያስገቡ።

የአገልግሎት ጊዜ ከስድስት ወራት በታች ያልሆነ ፓስፖርት ያስገቡ።

የባለ ጉዳዩ ሁለት ጉርድ ፎቶግራፎች።

ኦፊሻል ቪዛ ሪኢንሹራንስ (ከክፍያ ነጻ ነው)

ቪዛ ሪኢንሹራንስ ክፍያ:

20 የኳታር ሪያል

ማረጋገጫዎች

የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች

ዜጎች፣ የመኖሪያ ፈቃድ ያላቸው፣ ነጋዴዎች፣ ኢንቨስተሮች እና ጎብኞች

የአገልግሎቱ መግለጫ፡

በኳታር ውስጥ እና ውጭ  ጥቅም ላይ የሚውሉ የንግድ ሰነዶች ህጋዊ ይዘት እንዲኖራቸው አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን የሚከተሉትን ያካትታል፦

  • የመገልገያ ምስክር ወረቀት

  • የመላኪያ ዝርዝር (ማኒፌስቶ)

  • የንግድ ኮንትራቶች

  • የክፍያ መጠየቂያዎች

መስፈርቶች እና ግዴታዎች፡

በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ ወይም ከአንዱ ቅርንጫፎቹ (በአሁኑ ወቅት አምስት ቅርንጫፎች እና በዚህ ዓመት መጀመሪያ ላይ ስምንት ቅርንጫፎች) የኳታር ቻምበርን ማህተም ወይም ፊርማ በማረጋገጥ ወይም የተፈቀደ ሚኒስቴር ማህተም እና ፊርማ ወይም በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ ዕውቅና የተሰጠው አካል ፡፡

አጠቃላይ መቆጣጠሪያዎች፡

ማረጋገጫ የሚሰጠው ሰነድ በየደረጃው የሚኖረው ማህተም እና ፊርማ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ የፀደቁ ፊርማዎች እና ማህተሞች ማካተት አለበት ፡፡

በኳታር ያሉ የመንግስት አካላት በእነሱ የተሰጡትን ሰነዶች እንዲሁም የእነዚህ ሰነዶች ቅጅዎች (እውነተኛ ቅጂዎች) ስለ መሆናቸው ማረጋገጫ የመስጠት ሃላፊነት አለባቸው ፡፡

የኳታር ቻምበር የአንዳንድ የትርጉም ጽ / ቤቶች ማህተሞችን እና ፊርማዎችን ይቀበላል ፡፡

በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ወይም በአንዱ ቅርንጫፎቹ ለቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ ማረጋገጫ ለመስጠት ማህተም፣ ፊርማ ወይም ከቀደሞ ይዘቱ ጋር ሲነጻጸር የተሳሳተ መሆኑን ከተረጋገጠ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ የሚሰጠው ማረጋገጫ ዋጋ ያሌለው ሲሆን ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ጉዳዩን በኳታር ለሚመለከተው የፀጥታ አካላት የማስተላለፍ መብት አለው፡፡

በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ እና ቅርንጫፎቹ ለሰነዱ ይዘቶች ተጠያቂ አይደሉም ነገር ግን በኳታር ግዛት ውስጥ በሥራ ላይ ያሉ ደንቦችን የሚጥስ ማንኛውንም ሰነድ ማረጋገጫ አለመስጠት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የንግድ ሰነዶችን የማረጋገጫ ታሪፍ እንደሚከተለው ይሆናል፡

የመገልገያ ምስክር ወረቀት

የመላኪያ ዝርዝር (ማኒፌስቶ)

የንግድ ኮንትራቶች

የንግድ ክፍያ መጠየቂያዎች

ከኳታር ሪያል

ወደ ኳታር ሪያል

ክፍያዎች

ሪያል

ከዛም በላይ

ክፍያዎች በሂሳብ መጠየቂያ ዋጋ በ 4% በሪያል እንዲከፍሉ ተደርገዋል

የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች፡

ዜጎች እና ነዋሪዎች

የአገልግሎቱ መግለጫ፡

በውጭ እና በኳታር ግዛት ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውሉ በሲቪል ሰነዶች ላይ ህጋዊ ይዘት እንዲኖራቸው ያለመ አገልግሎት ሲሆን የሚከተሉትን ያጠቃልላል ፡-

ሰራተኞችን በተመለከተ የኳታር ዜጎችም ሆኑ ነዋሪዎች ከእነሱ ጋር ውል የሚፈጽሙ የመንግስት አካላት የጻፏቸው ደብዳቤዎች ፡፡

በሀገሪቷ ውስጥ ባሉ የመንግስት መምሪያ ቢሮዎች የቁጥጥር አካላት ስር ባሉ ተቋማት ለዜጎች እና ለነዋሪዎች የተሰጡ ደብዳቤዎች ፡፡

ለኳታር ግዛት ዕውቅና የተሰጣቸው በዲፕሎማቲክ ተልእኮዎች የተሰጡ ደብዳቤዎች ፡፡

ዜጎች የሚጽፏቸውን ደብዳቤዎች በፍትህ ሚኒስቴር ወይም በጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክር ቤት ወይም በአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር የተረጋገጡ፡፡

ነዋሪዎች ከሚሰሩባቸው ኩባንያዎች እና ተቋማት በአባልነት በኳታር ቻምበር ፣ በስራ ሚኒስቴር ወይም በኢኮኖሚ እና ንግድ ሚኒስቴር የማስተዋወቂያ፡ማስተባበያ እና ተቃውሞ ያለ መኖር የሚገልጹ ደብዳቤዎች ሲጻፉ። 

የቅጥር ውል ከነዋሪዎች ወይም የአጋርነት ኮንትራቶች እና ማንኛዉም ከኩባንያዎች ጋር የሚዛመዱ እና የተቋማትና ኩባንያዎች ሰራተኞች የሚመለከቱ ወረቀቶች ሁሉ ፡፡

መስፈርቶች እና ግዴታዎች፡

በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ ወይም ከአንዱ ቅርንጫፎቹ (በአሁኑ ወቅት አምስት ቅርንጫፎች እና በዚህ ዓመት መጀመሪያ ላይ ስምንት ቅርንጫፎች) የኳታር ቻምበርን ማህተም ወይም ፊርማ በማረጋገጥ ወይም የተፈቀደ ሚኒስቴር ማህተም እና ፊርማ ወይም በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ ዕውቅና የተሰጠው አካል ፡፡

ማረጋገጫ የሚሰጠው ሰነድ በየደረጃው የሚኖረው ማህተም እና ፊርማ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ የፀደቁ ፊርማዎች እና ማህተሞች ማካተት አለበት ፡፡

በኳታር ያሉ የመንግስት አካላት በእነሱ የተሰጡትን ሰነዶች እንዲሁም የእነዚህ ሰነዶች ቅጅዎች (እውነተኛ ቅጂዎች) ስለ መሆናቸው ማረጋገጫ የመስጠት ሃላፊነት አለባቸው ፡፡

የኳታር ቻምበር የአንዳንድ የትርጉም ጽ / ቤቶች ማህተሞችን እና ፊርማዎችን ይቀበላል ፡፡

በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ወይም በአንዱ ቅርንጫፎቹ ለቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ ማረጋገጫ ለመስጠት ማህተም፣ ፊርማ ወይም ከቀደሞ ይዘቱ ጋር ሲነጻጸር የተሳሳተ መሆኑን ከተረጋገጠ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ የሚሰጠው ማረጋገጫ ዋጋ ያሌለው ሲሆን ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ጉዳዩን በኳታር ለሚመለከተው የፀጥታ አካላት የማስተላለፍ መብት አለው፡፡

በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ እና ቅርንጫፎቹ ለሰነዱ ይዘቶች ተጠያቂ አይደሉም ነገር ግን በኳታር ግዛት ውስጥ በሥራ ላይ ያሉ ደንቦችን የሚጥስ ማንኛውንም ሰነድ ማረጋገጫ አለመስጠት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለሲቪል ሰነዶች ማረጋገጫ ክፍያዎች እንደሚከተለው ይሆናል፡

አጠቃላይ ውክልና

የግል ውክልና

የዋስትና ቦንድ

የሪል እስቴት ሽያጭ ውል

የሞርጌጅ ውል

ተቀማጭ የአደራ ቦንድ

የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች፡

ዜጎች እና ነዋሪዎች

የአገልግሎት መግለጫ፡

የግል ሁኔታ ሰነዶች በውጭ እና ኳታር ውስጥ ጥቅም እንዲሰጡ የሚያስችል ህጋዊነት ማላበስ ያለመ አገልግሎት ሲሆን የሚከተሉትን ያጠቃልላል፡

የልደት እና ሞት የምስክር ወረቀቶች (ለኳታር ዜጎች እና ነዋሪዎች)

የፓስፖርት እና የመታወቂያ ኮፒ (ለኳታር ዜጎች እና ነዋሪዎች)

ከዚህ ቀደም ነፃ የመሆን መግለጫ (ለኳታር ዜጎች)

ከዚህ ቀደም ነፃ የመሆን መግለጫ (ለነዋሪዎች)

ከግለሰቦች ጋር የሚዛመዱ ሁሉም ነገሮች

መስፈርቶች እና መሟላት ያለባቸው

በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ ወይም ከቅርብ ቅርንጫፎቹ አንዱ (አምስት ቅርንጫፎች እና በዚህ ዓመት መጀመሪያ ላይ ስምንት ቅርንጫፎች) የኳታር ቻምበርን ማህተም ወይም ፊርማ ወይም እውቅና የተሰጠው ሚኒስቴር ማህተም እና ፊርማ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ውስጥ በቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ የተረጋገጠ አካል ያረጋግጣል።

ጥቅል መመርያዎች፡

ማረጋገገጥ የሚፈለገው ሰነድ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ በፀደቀው ማኅተምና ፊርማ የታገዘ መሟላት ያለባቸው ማኅተምና ፊርማዎች ማካተት አለበት።

በኳታር ውስጥ የተሰጡትን ሰነዶች እንዲሁም የእነዚህ ሰነዶች ቅጅዎች (ኦሪጅናል ቅጂዎች) የማረጋገጥ ሃላፊነት የመንግስት ተቋማት ነው።

የኳታር ቻምበር የአንዳንድ የትርጉም ቤቶች ማህተሞችን እና ፊርማዎችን ይቀበላል ፡፡

በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ እና ቅርንጫፎቹ ለሰነዱ ይዘቶች ተጠያቂ አይደሉም ፣ ነገር ግን ኳታር ውስጥ በሥራ ላይ ያሉ ደንቦችን የሚጥስ ማንኛውንም ሰነድ ማረጋገጫ ከመስጠት ይቆጠባል።

የግል ሁኔታ ሰነዶችን ለማረጋገጫ ክፍያዎች እንደሚከተለው ነው፦

የልደት ምስክር ወረቀት

የጉዲፈቻ የምስክር ወረቀት

የኑዛዜ ምስክር ወረቀት

የዘላቂ ልገሳ ማረጋገጫ

ለአቅመ አዳም/ሄዋን የመድረስ ማረጋገጫ

የውርስ ዝርዝር የምስክር ወረቀት

ኑዛዜን የመቀበል እና የመክፈት መዝገብ

የጋብቻ ውል

የፍቺ የምስክር ወረቀት

ጋብቻን የሚከለክል ሁኔታ እንደሌለ ማረጋገጫ

የጋብቻ ቃል ኪዳኖች

የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች

ዜጎች እና ነዋሪዎች

የአገልግሎት መግለጫ

የፍርድ ሰነዶች ከኳታር ውጭ ጥቅም እንዲሰጡ የሚያስችል ህጋዊነት ማላበስ ያለመ አገልግሎት ሲሆን የሚከተሉትን ያጠቃልላል፡

ኳታር ውስጥ በጠቅላይ ፍርድ ቤት የተሰጡ ውክልናዎች፣ የፍርድ ቤት ወረቀቶች እና የግልግል ዳኝነት ሰነዶች

ከኳታር ውጭ በትውልድ አገሩ ከሚመለከታቸው ባለሥልጣናት የተሰጡ ውክልናዎች፣ የፍርድ ቤት ወረቀቶች እና የግልግል ዳኝነት ሰነዶች

መስፈርቶች እና መሟላት ያለባቸው

ኳታር ውስጥ የተሰጡ የፍርድ ቤት ውክልናዎች እና የግልግል ዳኝነት ሰነዶች በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቆንጽላ ጉዳዮች መምሪያ ወይም በአንዱ ቅርንጫፍ በተረጋግጠ ማህተም እና ፊርማ የተጠናቀቁ ተከታታይ ማጽደቂያዎችን ማካተት አለባቸው።

ከኳታር ውጭ የተሰጡ የፍርድ ቤት ውክልናዎች እና የግልግል ዳኝነት ሰነዶች በተወለዱበት ሀገር የኳታር ግዛት ተልዕኮ ማኅተም ወይም በኳታር ግዛት እውቅና የተሰጠው የትውልድ ሀገር ተልእኮ ተከታታይ ማፅደቂያ ማካተት አለባቸው።

ጥቅል መመሪያዎች

ማረጋገገጥ የሚፈለገው ሰነድ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ በፀደቀው ማኅተምና ፊርማ የታገዘ መሟላት ያለባቸው ማኅተምና ፊርማዎች ማካተት አለበት።

በኳታር ውስጥ የተሰጡትን ሰነዶች እንዲሁም የእነዚህ ሰነዶች ቅጅዎች (ኦሪጅናል ቅጂዎች) የማረጋገጥ ሃላፊነት የመንግስት ተቋማት ነው።

የኳታር ቻምበር የአንዳንድ የትርጉም ቤቶች ማህተሞችን እና ፊርማዎችን ይቀበላል ፡፡

በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ወይም በአንዱ ቅርንጫፍ ለቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ የምስክርነት ማረጋገጫ ውቅት፣ የቀደመው ማኅተም፣ ፊርማ ወይም ይዘት የተሳሳተ መሆኑን ሲያረጋግጥ፤ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ የተሰጠው ማረጋገጫ ተቀባይነት አይኖረውም። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ ጉዳዩን ለሚመለከተው የፀጥታ አካል የማስተላለፍ መብት አለው።

በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ እና ቅርንጫፎቹ ለሰነዱ ይዘቶች ተጠያቂ አይደሉም ፣ ነገር ግን ኳታር ውስጥ በሥራ ላይ ያሉ ደንቦችን የሚጥስ ማንኛውንም ሰነድ ማረጋገጫ ከመስጠት ይቆጠባል።

የሕጋዊ ሰነዶችን ሕጋዊ ለማድረግ የሚደረጉት ክፍያዎች እንደሚከተለው ነው፦

ውክልናዎች

የፍርድ ቤት ወረቀቶች

የግልግል ሰነዶች
 
የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች፡

የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች

የአገልግሎት መግለጫ

የትምህርት ሰነዶች በውጭ እና ኳታር ውስጥ ጥቅም እንዲሰጡ የሚያስችል ህጋዊነት ማላበስን ያለመ አገልግሎት ሲሆን የሚከተሉትን ያጠቃልላል፡

ከኳታር ዩኒቨርሲቲ የተሰጡ የአካዳሚክ የምስክር ወረቀቶች ፡፡

ኳታር ውስጥ ካሉ የውጭ ዩኒቨርሲቲዎች የተሰጡ እና በኳታር የትምህርት፣ ሳይንስ እና የማህበረሰብ ልማት ተቋም የተረጋገጡ የትምህርት ሰርተፊኬቶች።

በኳታር ትምህርት ቤቶች የተሰጡ እና በኳታር ከፍተኛ የትምህርት ምክር ቤት የተረጋገጡ የአካዳሚክ የምስክር ወረቀቶች።

ኳታር ውስጥ ካሉ የውጭ ትምህርት ቤቶች የተሰጡ እና በከፍተኛ የትምህርት ምክር ቤት የተረጋገጡ የአካዳሚክ የምስክር ወረቀቶች።

በአገሪቱ ውስጥ ባሉ ት/ቤቶች እና ተቋማት የተሰጡ እና በከፍተኛ የትምህርት ምክር ቤት ወይም በሌላ የመንግስት ኤጀንሲ የተረጋገጠ የዲፕሎማ የምስክር ወረቀት ፡፡

ከኳታር ውጭ የተሰጠ የዩኒቨርሲቲ፣ የሙያ እና የህክምና ትምህርታዊ የምስክር ወረቀት በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ወይም በአንዱ ቅርንጫፎቹ ከቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ ጋር በተያያዙ አካላት የተረጋገጠ።

ጥቅል መመሪያዎች

ማረጋገገጥ የሚፈለገው ሰነድ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ በፀደቀው ማኅተምና ፊርማ የታገዘ መሟላት ያለባቸው ማኅተምና ፊርማዎች ማካተት አለበት።

በኳታር ውስጥ የተሰጡትን ሰነዶች እንዲሁም የእነዚህ ሰነዶች ቅጅዎች (ኦሪጅናል ቅጂዎች) የማረጋገጥ ሃላፊነት የመንግስት ተቋማት ነው።

የኳታር ቻምበር የአንዳንድ የትርጉም ቤቶች ማህተሞችን እና ፊርማዎችን ይቀበላል።

በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ወይም በአንዱ ቅርንጫፍ ለቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ የምስክርነት ማረጋገጫ ውቅት፣ የቀደመው ማኅተም፣ ፊርማ ወይም ይዘት የተሳሳተ መሆኑን ሲያረጋግጥ፤ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ የተሰጠው ማረጋገጫ ተቀባይነት አይኖረውም። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ ጉዳዩን ለሚመለከተው የፀጥታ አካል የማስተላለፍ መብት አለው።

በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ እና ቅርንጫፎቹ ለሰነዱ ይዘቶች ተጠያቂ አይደሉም ፣ ነገር ግን ኳታር ውስጥ በሥራ ላይ ያሉ ደንቦችን የሚጥስ ማንኛውንም ሰነድ ማረጋገጫ ከመስጠት ይቆጠባል።

ለትምህርት ሰነዶች ማረጋገጫ ክፍያዎች እንደሚከተለው ነው፡

የትምህርት የምስክር ወረቀቶች

ሌሎች የምስክር ወረቀቶች

የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች

ዜጎች፣ ነዋሪዎች እና ጎብኝዎች

የአገልግሎት መግለጫ

የህክምና ሰነዶች በውጭ እና ኳታር ውስጥ ጥቅም እንዲሰጡ የሚያስችል ህጋዊነት ማላበስን ያለመ አገልግሎት ሲሆን የሚከተሉትን ያጠቃልላል፡

በጤና ጥበቃ ምክር ቤት ቁጥጥር ስር ካሉ ሆስፒታሎች እና የጤና ጣቢያዎች የተሰጡ የሕክምና የምስክር ወረቀቶች

ከኳታር ውጭ በትውልድ አገሩ ከሚመለከታቸው ከፍተኛ የጤና ባለሥልጣን በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ በትውልድ አገሩ የሚገኝ የኳታር ተልዕኮ ወይም በኳታር እውቅና የተቸረው የትውልድ አገሩ ልዑክ ዕውቅና የተሰጣቸው የሕክምና የምስክር ወረቀቶች

መስፈርቶች መሟላት ያለባቸው

በጤና ጥበቃ ምክር ቤት ቁጥጥር ስር ካሉ ሆስፒታሎች እና የጤና ጣቢያዎች የተሰጡ የሕክምና የምስክር ወረቀቶች በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ በፀደቀው ማኅተምና ፊርማ የታገዘ መሟላት ያለባቸው ማኅተምና ፊርማዎችን ማካተት አለበት።

በውጭ የሚሰጡ የህክምና ሰነዶች ከትውልድ አገሩ ከሚመለከተው ከፍተኛ የጤና ባለሥልጣን እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተረጋገጡ ሰነዶች፤ በተወለዱበት ሀገር ያለው የኳታር ተልዕኮ ማኅተም ወይም በኳታር ግዛት እውቅና የተሰጠው የትውልድ ሀገር ተልእኮ ተከታታይ ማፅደቂያ ማካተት አለባቸው።

ጥቅል መመሪያዎች

ማረጋገገጥ የሚፈለገው ሰነድ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ በፀደቀው ማኅተምና ፊርማ የታገዘ መሟላት ያለባቸው ማኅተምና ፊርማዎች ማካተት አለበት።

በኳታር ውስጥ የተሰጡትን ሰነዶች እንዲሁም የእነዚህ ሰነዶች ቅጅዎች (ኦሪጅናል ቅጂዎች) የማረጋገጥ ሃላፊነት የመንግስት ተቋማት ነው።

የኳታር ቻምበር የአንዳንድ የትርጉም ቤቶች ማህተሞችን እና ፊርማዎችን ይቀበላል።

በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ወይም በአንዱ ቅርንጫፍ ለቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ የምስክርነት ማረጋገጫ ውቅት፣ የቀደመው ማኅተም፣ ፊርማ ወይም ይዘት የተሳሳተ መሆኑን ሲያረጋግጥ፤ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ የተሰጠው ማረጋገጫ ተቀባይነት አይኖረውም። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ ጉዳዩን ለሚመለከተው የፀጥታ አካል የማስተላለፍ መብት አለው።

በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ እና ቅርንጫፎቹ ለሰነዱ ይዘቶች ተጠያቂ አይደሉም ፣ ነገር ግን ኳታር ውስጥ በሥራ ላይ ያሉ ደንቦችን የሚጥስ ማንኛውንም ሰነድ ማረጋገጫ ከመስጠት ይቆጠባል።

የምስክር ወረቀት ክፍያ እንደሚከተለው

ለህክምና ሰነዶች ማረጋገጫ ክፍያዎች እንደሚከተለው ነው፦

ከበሽታ ነፃ የምስክር ወረቀት

የሕክምና ሪፖርቶች 

የምስክር ወረቀት ክፍያ እንደሚከተለው ነው፡

ከሞት የምስክር ወረቀቶች እና እስልምናን ከመቀበል በስተቀር ከዚህ በላይ ያልተጠቀሰው ማንኛውም ሰነድ ፣ ሰነድ ፣ ውል ወይም የምስክር ወረቀት (ነፃ)

በኳታር ግዛት ውስጥ የውጭ ዜጎች

በውጭ የሚገኙ የዲፕሎማሲ እና የቆንስላ ቢሮዎች ከቆንጽላ አገልግሎት ክፍል ጋር በመተባበር በቋሚነት/ጨርሰው ከኳታር የወጡ ነዋሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ያስተናግዳሉ።

በውጭ የሚገኙ የዲፕሎማሲ እና የቆንስላ ተልእኮዎች ከቁርአን ግዛት ዲፓርትመንት ጋር በማስተባበር በቋሚነት ከኳታር ግዛት የወጡ ነዋሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ይቀበላሉ ፡፡

ለቀው የሄዱ የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች

የአገልግሎቱ ሂደቶች

የአገልግሎት ሂደቶች 

የዲፕሎማሲ እና የቆንስል ተልእኮዎች ጥያቄውን ለቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ ይልኩታል፣ እሱም በበኩሉ ወደ የሚመለከተው ባለስልጣን (በአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር የትራፊክ ክፍል) ያመላክታል፣ ምላሹን ከተቀበለ በኋላ ለተልእኮው ይደርሳል።

መስፈርቶችና መሟላት ያለባቸው

የመንጃ ፈቃዱን ግልፅ ቅጅ ለቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ መላክ

የአገልግሎት ክፍያ

ከኳታር ትምህርት ቤቶች ወይም ከዩኒቨርሲቲ የተመረቁ ነዋሪዎች ትምህርታቸውን ለመጨረስ ወይም በሌሎች ሀገሮች ውስጥ ለመስራት ከሀገር ውስጥ "የሁለተኛ ደረጃ እና የዩኒቨርሲቲ" የተሰጡ የትምህርት ማስረጃዎች ትክክለኛነት እንዲጣራ ጥያቄ ይቀርባል።

የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች

ለቀው የሄዱ የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች

የአገልግሎቱ ሂደቶች

በውጭ የሚገኙ የዲፕሎማሲ እና የቆንስላ ተልእኮዎች ወይም ኳታር ውስጥ የሚኖሩት የውጭ ተልእኮዎች ማመልከቻውን ለቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ ይልካሉ፤ እነሱም ለከፍተኛ ትምህርት ምክር ቤት ወይም ለሚመለከተው ዩኒቨርሲቲ ያስተላልፉና ምላሹን ከተቀበሉ በኋላ ለተልእኮው ይደርሳል።

ሁኔታዎች እና መስፈርቶች

የአካዳሚክ የምስክር ወረቀት ቅጅ (የሁለተኛ ደረጃ ወይም ዩኒቨርሲቲ)  

የአገልግሎት ክፍያ

ክፍያ ነፃ

በኳታር ግዛት ውስጥ ይኖሩ የነበሩ ሰዎች ለራሳቸው ጉዳዮች እንዲጠቀሙበት ይጠይቃል ፡፡

የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች

የቀድሞ የኳታር ግዛት ነዋሪዎች እና በቋሚነት ትተውት ፡፡

የአገልግሎት ሂደቶች

የዲፕሎማሲ እና የቆንስላ ተልዕኮዎች ማመልከቻውን እና አባሪዎቹን በፖስታ ወደ ቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ ይልካሉ፤ እሱም ለሚመለከተው ባለስልጣን ያስተላልፋል(በአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር የወንጀል ማስረጃ እና መረጃ መምሪያ) እና ምላሹን ከተቀበሉ በኋላ ለተልእኮው ያደርሳል።

መስፈርቶችና መሟላት ያለባቸው፡

1- አመልካቹ የምስክር ወረቀቱን የጠየቀበትን ምክንያት የሚገልጽበት እና በአገሪቱ ውስጥ ያሳለፈበትን ጊዜ የሚገልጽ ደብዳቤ ያቀርባል

2- በተልእኮው የተረጋገጠ በደህንነት ባለሥልጣናት የወጣውን የሁለት እጆች የጣት አሻራ ቅጽ ተያይዞ ይቀርባል

3-የመኖሪያ ፈቃዱ ያለበት 3 የፓስፖርት ቅጅ እና ከተገኘ የአዲሱን ፓስፖርት ቅጅ።

4- አራት (4) ፎቶዎች ፣ መጠን (4 X 5)

የአገልግሎት ክፍያ

የጣት አሻራ ቅጹን ከተልእኮው ለማረጋገጥ (20) የኳታር ሪያል ፡፡

የምስክር ወረቀቱን ከአገር ውስጥ ሚኒስቴር ለማግኘት (10) የኳታር ሪያል

ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የምስክር ወረቀቱን ለማረጋገጥ (20) የኳታር ሪያል

የምስክር ወረቀቱን ከተልእኮው ለማረጋገጥ (20) የኳታር ሪያል።