በኢፌዲሪ የኳታር አምባሳደርና በአፍሪካ ህብረት የኳታር ተወካይ ክቡር ሀማድ ቢን መሀመድ አል ዶሳሪ፣ በሳውዲ አረቢያ ኤምባሲ በተካሄደው የሁለቱ ቅዱስ መስጂዶች የበላይ ጠባቂ የቴምርና የቁርዓን ስጦታዎች ምረቃ ላይ ተሳትፈዋል።