የኳታር አምባሳደር በኢትዮጵያና በአፍሪካ ህብረት ተወካይ የሆኑት የተከበሩ ሀማድ አልዶሳሪ፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት የሆኑትን የተከበሩ

የኳታር አምባሳደር በኢትዮጵያና በአፍሪካ ህብረት ተወካይ የሆኑት የተከበሩ ሀማድ  አልዶሳሪ፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት  የሆኑትን የተከበሩ ሼክ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ የክብር እንግዳ በማድረግ የኢፍጣር ግብዣ አድርገዋል።