በኢፌዴሪ የኳታር አምባሳደርና በአፍሪካ ህብረት ያገሪቷ ቋሚ ተወካይ ክቡር ሀማድ አል-ዶሳሪ፣በ53ኛው የተ.መ.ድ አፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ስብሰባና የ2021 የአፍሪካ የፋይናንስ፣ እቅድና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ በበየነ መረብ ተሳትፈዋል፡፡