የኳታር አምባሳደር በኢትዮጵያ ለሳኡዲ አረቢያ አምባሳደር የስንብት ግብዣ.

የኳታር አምባሳደር በኢትዮጵያና በአፍሪካ ህብረት ተወካይ የሆኑት የተከበሩ ሀማድ አልዶሳሪ  - የሳኡዲ አረቢያ የንጉሳዊ መንግስት በኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት ሳሚ ጀሚል አብዱላህ  የስራ ጊዜያቸዉን በማጠናቀቃቸው  የስንብት የእራት ግብዣ አደረጉላቸው።. ጂሲሲ እና አረብ ሀገር አምባሳደሮችም ተገኝተዋል።