የኳታር አምባሳደር በኢትዮጵያና በአፍሪካ ህብረት ተወካይ የሆኑት የተከበሩ ሀማድ አልዶሳሪ ከቀድሞ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አምባሳደር በኳታር የነበሩት የተከበሩ ወ/ሮ ሳሚያ ዘከሪያን በኢምባሲያቸው ተቀብለው የጋራ ጉዳዮች እና የማሳደግያ መንገዶች ላይ ውይይት አድርገዋል።