የኳታር አምባሳደር በኢትዮጵያና በአፍሪካ ህብረት ተወካይ የሆኑት የተከበሩ ሀማድ አልዶሳሪ - አዲስ የተሾሙት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አምባሳደር በኳታር የተከበሩ ፋይሰል አሊ

የኳታር አምባሳደር በኢትዮጵያና በአፍሪካ ህብረት ተወካይ የሆኑት የተከበሩ ሀማድ አልዶሳሪ - አዲስ የተሾሙት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ  አምባሳደር በኳታር የተከበሩ ፋይሰል አሊ የክብር እንግዳ በማድረግ የኢፍጣር ግብዣ አድርገዋል።