የኳታር አምባሳደር በኢትዮጵያና በአፍሪካ ህብረት ተወካይ የሆኑት የተከበሩ ሀማድ አልዶሳሪ የአይኦኤም በኢትዮጵያ ከፍተኛ ፕሮግራም አስተባባሪ የሆኑትን አቶ ሸሪፍ ፋይሰል

የኳታር አምባሳደር በኢትዮጵያና በአፍሪካ ህብረት ተወካይ የሆኑት የተከበሩ ሀማድ አልዶሳሪ  የአይኦኤም በኢትዮጵያ ከፍተኛ ፕሮግራም አስተባባሪ የሆኑትን አቶ ሸሪፍ ፋይሰል ተቀብለው የጋራ ጉዳዮችን እና ማሳደግና ማጎልበት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል።