በኢትዮጵያ የኳታር አምባሳደርና በአፍሪካ ህብረት የሀገሪቷ ተወካይ የሆኑት የተከበሩ ሀማድ መሀመድ አልዶሳሪ ከተከበሩ አቶ ገበየሁ ጋንጋ በኢፌዴሪ የመካከለኛው ምስራቅ፣ እስያ እና ፓሲፊክ ሀገራት ዳይሬክቶሬት ጄኔራል

በኢትዮጵያ የኳታር አምባሳደርና በአፍሪካ ህብረት የሀገሪቷ ተወካይ የሆኑት  የተከበሩ ሀማድ መሀመድ አልዶሳሪ ከተከበሩ አቶ ገበየሁ ጋንጋ በኢፌዴሪ የመካከለኛው ምስራቅ፣ እስያ እና ፓሲፊክ ሀገራት ዳይሬክቶሬት ጄኔራል  ጋር ተገናኝተው የጋራ በሆኑ ጉዳዮችና ማጠናከር የሚቻልባችዉ መንገዶች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።