የተከበሩ አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፖለቲካና ኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ሚኒስትር ዴኤታ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የኳታር አምባሳደር እና በአፍሪካ ህብረት ተወካይ የሆኑት የተከበሩ ሀማድ መሀመድ አል ዶሳሪ

የተከበሩ አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፖለቲካና ኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ሚኒስትር ዴኤታ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የኳታር አምባሳደር እና በአፍሪካ ህብረት ተወካይ የሆኑት የተከበሩ ሀማድ መሀመድ አል ዶሳሪ ጋር ተገናኝተው የጋራ ጉዳዮች እና የማሳደግያ መንገዶች ላይ ውይይት አድርገዋል።