በኢትዮጵያ የኳታር አምባሳደርና በአፍሪካ ህብረት የሀገሪቷ ተወካይ የሆኑት የተከበሩ ሀማድ መሀመድ አልዶሳሪ ከአቶ አድማሱ ዳምጠው በለጠ - የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስኪያጅ እና የኮርፖሬቱ የስራ ሃላፊዎች ጋር ተገናኝተው የጋራ በሆኑ ጉዳዮችና ማጠናከር የሚቻልባችዉ መንገዶች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።05 أكتوبر 2022በኢትዮጵያ የኳታር አምባሳደርና በአፍሪካ ህብረት የሀገሪቷ ተወካይ የሆኑት የተከበሩ ሀማድ መሀመድ አልዶሳሪ ከአቶ አድማሱ ዳምጠው በለጠ - የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስኪያጅ እና የኮርፖሬቱ የስራ ሃላፊዎች ጋር ተገናኝተው የጋራ በሆኑ ጉዳዮችና ማጠናከር የሚቻልባችዉ መንገዶች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።