የተከበሩ ወ/ሮ ብርቱካን አያኖ - የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ከተከበሩ ሀማድ መሀመድ አልዶሳሪ

የተከበሩ ወ/ሮ ብርቱካን አያኖ - የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ከተከበሩ ሀማድ መሀመድ አልዶሳሪ በኢትዮጵያ የኳታር አምባሳደርና በአፍሪካ ህብረት የሀገሪቷ ተወካይ ጋር ተገናኝተው የጋራ በሆኑ ጉዳዮችና ማጠናከር የሚቻልባችዉ መንገዶች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።