በኢትዮጵያ የኳታር አምባሳደርና በአፍሪካ ህብረት የሀገሪቷ ተወካይ የሆኑት የተከበሩ ሀማድ መሀመድ አልዶሳሪ ከተከበሩ ዶ/ር ሪታ ቢሶኖት በኢትዮጵያ የዩኔስኮ ዳይሬክተር ጋር ተገናኝተው የጋራ በሆኑ

በኢትዮጵያ የኳታር አምባሳደርና በአፍሪካ ህብረት የሀገሪቷ ተወካይ የሆኑት  የተከበሩ ሀማድ መሀመድ አልዶሳሪ ከተከበሩ ዶ/ር ሪታ ቢሶኖት በኢትዮጵያ የዩኔስኮ  ዳይሬክተር ጋር ተገናኝተው የጋራ በሆኑ ጉዳዮችና ማጠናከር የሚቻልባችዉ መንገዶች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።