የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር የሆኑት የተከበሩ ሙሳ ፋኪ ማህማት ከኳታር አምባሳደርና በአፍሪካ ህብረት ተወካይ የሆኑት የተከበሩ ሀማድ መሃመድ አልዶሳሪ ጋር ተገናኝተው

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር የሆኑት የተከበሩ ሙሳ ፋኪ ማህማት ከኳታር አምባሳደርና በአፍሪካ ህብረት ተወካይ የሆኑት የተከበሩ ሀማድ መሃመድ አልዶሳሪ ጋር ተገናኝተው የጋራ ጉዳዮች እና የማሳደግያ መንገዶች ላይ ውይይት አድርገዋል።