የኳታር አምባሳደር በኢትዮጵያና በአፍሪካ ህብረት ተወካይ የሆኑት የተከበሩ ሀማድ መሃመድ አልዶሳሪ ከኢፌዲሪ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ዲጂታል አማካሪ ወ/ሮ ሚርያም አሊ ሰይድ ጋር ተገናኝተው የጋራ ጉዳዮች እና የማሳደግያ መንገዶች ላይ ውይይት አድርገዋል።

የኳታር አምባሳደር በኢትዮጵያና በአፍሪካ ህብረት ተወካይ የሆኑት የተከበሩ ሀማድ መሃመድ አልዶሳሪ ኢፌዲሪ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ዲጂታል አማካሪ / ሚርያም አሊ ሰይድ ጋር ተገናኝተው የጋራ ጉዳዮች እና የማሳደግያ መንገዶች ላይ ውይይት አድርገዋል።