የኳታር አምባሳደር በኢትዮጵያና በአፍሪካ ህብረት ተወካይ የሆኑት የተከበሩ ሀማድ መሃመድ አልዶሳሪ በአፍሪካ ህብረት ዋና መስሪያ ቤት በመካሄድ ላይ ያለው 42ኛው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ተሳትፈዋል።