በኢትዮጵያ የኳታር አምባሳደርና በአፍሪካ ህብረት የሀገሪቷ ተወካይ የሆኑት የተከበሩ ሀማድ አልዶሳሪ በአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን የማህበራዊ ልማት ባህልና ስፖርት ዳይሬክተር ወ/ሮ ሲሴ መሀመድ ጋር ተገናኝተው የጋራ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።09 يونيو 2022
የተከበሩ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ከአብዱላዚዝ አሊ አልኦባይድሊ በኢትዮጵያ የኳታር ኢምባሲ 2ኛ ፀሃፊ ዲፕሎማት ጋር ተገናኝተው የጋራ በሆኑ ጉዳዮችና ማጠናከር የሚቻልባችዉ መንገዶች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።09 يونيو 2022
በአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች አማካሪ ዶ/ር ሙሳ ዳጎ ከአብዱላዚዝ አልኦባይድሊ በኢትዮጵያ የኳታር ኢምባሲ ዲፕሎማት ጋር ተገናኝተው የጋራ በሆኑ ጉዳዮችና ማጠናከር የሚቻልባችዉ መንገዶች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።09 يونيو 2022
በኢትዮጵያ የኳታር አምባሳደርና በአፍሪካ ህብረት የሀገሪቷ ተወካይ የሆኑት የተከበሩ ሀማድ መሀመድ አልዶሳሪ የ መሬት ባንክ እና ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ከሆኑት የተከበሩ ሌንሳ መኮንን ጋር ተገናኝተው የጋራ በሆኑ ጉዳዮችና ማጠናከር የሚቻልባችዉ መንገዶች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።07 يونيو 2022
የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር የሆኑት የተከበሩ ሙሳ ፋኪ ማህማት የኳታር አምባሳደርና በአፍሪካ ህብረት ተወካይ የሆኑት የተከበሩ ሀማድ መሀመድ አልዶሳሪ ጋር ተገናኝተው የጋራ ጉዳዮች እና የማሳደግያ መንገዶች ላይ ውይይት አድርገዋል።19 مايو 2022
የኳታር አምባሳደር በኢትዮጵያና በአፍሪካ ህብረት ተወካይ የሆኑት የተከበሩ ሀማድ አልዶሳሪ የኢፌዲሪ ሚኒስትር ዴኤታ ከሆኑት የተከበሩ ሬድዋን ሁሴን ጋር ተገናኝተው የጋራ ጉዳዮች እና የማሳደግያ መንገዶች ላይ ውይይት አድርገዋል።12 مايو 2022
የኳታር አምባሳደር በኢትዮጵያና በአፍሪካ ህብረት ተወካይ የሆኑት የተከበሩ ሀማድ አልዶሳሪ እና የመካከለኛው ምስራቅ፣ እስያ እና ፓሲፊክ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል በኢፌዲሪ የሆኑት የተከበሩ ገበየሁ ጋንጋ ተገናኝተው የጋራ ጉዳዮች እና የማሳደግያ መንገዶች ላይ ውይይት አድርገዋል። 11 مايو 2022
የኳታር አምባሳደር በኢትዮጵያና በአፍሪካ ህብረት ተወካይ የሆኑት የተከበሩ ሀማድ አልዶሳሪ - የሳውዲ አረቢያ መንግሥታዊ ኤምባሲ ምክትል አምባሳደር የሆኑትን አቶ ካሊድ ሱልጣን አሎታይቢ የክብር እንግዳ በማድረግ የኢምባሲው ዲፕሎማቶች እና ወታደራዊ አታሼ አባላት በተገኙበት የኢፍጣር ግብዣ አድርገዋል።23 أبريل 2022
የኳታር አምባሳደር በኢትዮጵያና በአፍሪካ ህብረት ተወካይ የሆኑት የተከበሩ ሀማድ አልዶሳሪ - አዲስ የተሾሙት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አምባሳደር በኳታር የተከበሩ ፋይሰል አሊ19 أبريل 2022
የኳታር አምባሳደር በኢትዮጵያና በአፍሪካ ህብረት ተወካይ የሆኑት የተከበሩ ሀማድ አልዶሳሪ የአይኦኤም በኢትዮጵያ ከፍተኛ ፕሮግራም አስተባባሪ የሆኑትን አቶ ሸሪፍ ፋይሰል19 أبريل 2022